Premium Logistics Inc is looking for Owner Operators
#1
Rookie
Thread Starter
Join Date: Mar 2021
Posts: 9
Job Requirements:
● Own a 2007 or newer sprinter van, cargo van, box truck, or large straight truck. ● Maintain the desire to work hard Job Benefits: ● Loads throughout the US and Canada. ● Option of local work ● Weekly and competitive payments. ● 24/7 dispatch who are always ready to help. An owner operator job requires patience and hard work. Premium Logistics quality without questions If you meet our job requirements and want the benefit of 24/7 support, consistent and competitive pay, and load options, we may be a perfect partner for you! Call Kaleb at (980) 533-4801 to apply today. ፕሪሚየም ሎጂስቲክስ ከባለንብረት-አሽከርካሪዎች ጋር አብሮ መሥራት ይፈልጋል የሥራው መስፈርት፡ • 2007 እና ከዛ በላይ ሞዴል የሆነ ስፕሪንተር ቫን ፣ ካርጎ ቫን፣ ቦክስ ትራክ ወይም ትልቁ ትራክ ከተጠቀሱት ውስጥ ያለው • ጠንክሮ የመሥራት ፍላጎት ያለውየሥራው ጥቅሞች፡ • በመላው US እና ካናዳ ይሰራሉ • ባሉበት ስቴት አካባቢ ለመስራትም ከፈለጉ አማራጮች አሉን • ለሠሩት ሥራ ማራኪ ሳምንታዊ ክፍያ ያገኛሉ • 24/7 ሰአት ዲስፓቾቻችን እርስዎን ለመርዳት ዝግጁ ናቸው ሥራው የእርሶን ትዕግስትና ጠንክሮ መሥራትን ይፈልጋል፡፡ ፕሪሚየም ሎጂስቲክስ ደረጃውን የጠበቀ ሥራን ስለሚሰራ በጥራት በኩል ምንም አይነት እንከን ስለሌበት ተመራጭ ድርጅት ነው፡፡ የሥራ መስፈርቶቹን የምታሟሉ እና የእኛን የ24/7 አገልግሎት ለማግኘት እንዲሁም ባሉበት አካባቢ ለመሥራት ከፈለጉ እንዲሁም ወጥ የሆኑ ማራኪ ክፍያዎችን ለማግኘት እንግዲያውስ ፕሪሚየም ሎጂስቲክስ ምርጥ አጋርዎ ነው፡፡ ዛሬውኑ ለማመልከት ከፈለጉ በ +1 (980) 533-4801 ካሌብ ብለው ይደውሉ፡፡ |

